התחל במצב לא מקוון עם האפליקציה Player FM !
247 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ
Manage episode 347569219 series 3055140
የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት
ክፍል 8፡ የጌታ መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 2) በእግዚአብሔር ጸጋ መደገፍ
በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡-
1. ጸጋ ምንድን ነው?
2. ደጋ በአማኝ ህይወት ያከናወናቸው 2 ነገሮች
- ድነታችን የጸጋ ውጤት ነው
- አሁን ያለን መንፈሳዊ አቋም የጸጋ ውጤት ነው
3. ክርስቶስን በመከተል ህይወት የጸጋ ሚና
- መካድ የሚገባንን ያስክደናል
- በኀጢአት መኖርን ያስክደናል
- ዓለማዊ ምኞትን ያስክደናል
2. መማር የሚገባንን ያስተምረናል
- ራስን መግዛትን ያስተምረናል
- በጽድቅ መኖርን ያስተምረናል
- እውነተኛ መንፈሳዊ ህይወትን መኖር ያስተምረናል
3. የተሰጠንን አገልግሎት በትጋት እንድናገለግል ይረዳናል
4. ስለክርስቶስ መከራንና የሥጋ ድካምን እንድንቋቋም ይረዳናል
5. የተሟላና የሚካፈል ኑሮ እንዲኖረን ይረዳናል
በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቲቶ 2፡11-12/ ኤፌ. 2፡8/ ሮሜ. 3፡23-24/ ሮሜ. 15፡1-2/ 1 ጢሞ. 6፡9-10/ 2 ጢሞ. 1፡7/ 1 ዮሐ. 2፡28-29/ 2 ጴጥ. 1፡3/1 ቆሮ. 15፡10/ 2 ቆሮ. 12፡9-10/ 2 ቆሮ. 9፡8/
336 פרקים
Manage episode 347569219 series 3055140
የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት
ክፍል 8፡ የጌታ መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 2) በእግዚአብሔር ጸጋ መደገፍ
በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡-
1. ጸጋ ምንድን ነው?
2. ደጋ በአማኝ ህይወት ያከናወናቸው 2 ነገሮች
- ድነታችን የጸጋ ውጤት ነው
- አሁን ያለን መንፈሳዊ አቋም የጸጋ ውጤት ነው
3. ክርስቶስን በመከተል ህይወት የጸጋ ሚና
- መካድ የሚገባንን ያስክደናል
- በኀጢአት መኖርን ያስክደናል
- ዓለማዊ ምኞትን ያስክደናል
2. መማር የሚገባንን ያስተምረናል
- ራስን መግዛትን ያስተምረናል
- በጽድቅ መኖርን ያስተምረናል
- እውነተኛ መንፈሳዊ ህይወትን መኖር ያስተምረናል
3. የተሰጠንን አገልግሎት በትጋት እንድናገለግል ይረዳናል
4. ስለክርስቶስ መከራንና የሥጋ ድካምን እንድንቋቋም ይረዳናል
5. የተሟላና የሚካፈል ኑሮ እንዲኖረን ይረዳናል
በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቲቶ 2፡11-12/ ኤፌ. 2፡8/ ሮሜ. 3፡23-24/ ሮሜ. 15፡1-2/ 1 ጢሞ. 6፡9-10/ 2 ጢሞ. 1፡7/ 1 ዮሐ. 2፡28-29/ 2 ጴጥ. 1፡3/1 ቆሮ. 15፡10/ 2 ቆሮ. 12፡9-10/ 2 ቆሮ. 9፡8/
336 פרקים
כל הפרקים
×ברוכים הבאים אל Player FM!
Player FM סורק את האינטרנט עבור פודקאסטים באיכות גבוהה בשבילכם כדי שתהנו מהם כרגע. זה יישום הפודקאסט הטוב ביותר והוא עובד על אנדרואיד, iPhone ואינטרנט. הירשמו לסנכרון מנויים במכשירים שונים.