Ethiopia ציבורי
[search 0]
עוד
Download the App!
show episodes
 
Artwork
 
The Voice of Ethiopia is one of the many multicultural shows broadcasted on CJSW 90.9 FM. The Voice of Ethiopia focuses on current affairs and radio dramas in the Amharic language. We also air a variety of Ethiopian music, some of which very similar to blues and jazz. This program is the only source of information on Ethiopia on Calgary airwaves.
  continue reading
 
TARIK is an Ethiopian history podcast which strives to educate Ethiopians & non-Ethiopians alike in the rich, diverse, and ancient history of Ethiopia. Referencing historical and academic sources, we intend to present factual discussions about significant events, great figures, culture, linguistics, religions & much more. Our goal is to educate the next generation to take pride in the boundless history that our country has to offer.
  continue reading
 
Artwork
 
The Black Panther has long been a Marvel fan favorite, but when the film hit the big screen in 2018 it shattered box office records. But did you know there’s a real life version of Wakanda? I am going to take you on a journey across three millennia in the most fascinating civilization. As ancient as Rome and as legendary as medieval England, Ethiopia’s story is so dramatic it’s hard to believe it’s not fiction. This is history the way it’s supposed to be done.
  continue reading
 
Artwork
 
In Ethiopia, 65% of people don’t have access to clean drinking water. In this album we take a glimpse at the struggles Ethiopians go through each day, just to survive. We look closely at the different methods used to improve the quality of life in the rural highlands as well as the conflict between neighbouring farming villages attempting to share the same water supply. This material forms part of the course U116 Environment: journeys through a changing world.
  continue reading
 
Loading …
show series
 
"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 አገልጋይ ምን መሆን ይገባዋል? 1) የዳነና መዳኑን በህይወት ለውጥ ፍሬ ያሳየ መሆን አለበት / ገላ. 5፡22፣ ዮሐ. 13፡13-14፣ ማቴ. 11፡28-31 2) በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መሆን አለበት /ኢሳ. 61፣ ኢዩ. 2፡28፣ ዘካ. 5፡11፣ ኤፌ. 5፡18 3) የደቀ መዝሙርነት ጉዞ የጀመረ መሆን አለበት 4) የአገልግሎት ጥሪውን የሚያውቅ መሆን አለበት 5) በምሪትና በተጠያቂነት …
  continue reading
 
"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 ስለፀጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 12፡8-10፣ ሮሜ 12፡6-8፣ ኤፌ. 4፡11 ስለሌሎች የጸጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 14፡26፣ ሐዋ. 2፡17፣ ዘካ. 12፡10፣ 1 ጢሞ. 2፡3፣ ማቴ. 19 አገልጋይና የጸጋ ሥጦታዎች 1) የዳነ ሰው ሁሉ አንድና ከዚያ በላይ የጸጋ ሥጦታ አለው 2) በፀጋ ሥጦታ አለማገልገል ተጠያቂነትን ያስ…
  continue reading
 
"መልካም እረኛ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 23፣ ዮሐ. 10፡1-18 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ህዝ.34፡23-24፣ ዕብ. 13፡20-21፣ 1 ጴጥ. 5፡4-7፣ ማቴ. 9፡36-38፣ ሉቃ. 12፡32
  continue reading
 
"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 5) የሚቀድስ ደም ነው። (ዕብ. 13፡12)6) የሚያቀርብ ደም ነው። (ኤፌ. 2፡11-13)7) ህሊናን የሚያነጻ ነው። (ዕብ. 9፡8-10፣14)8) ድል የምንነሳበት ነው። (ራዕ. 12፡11) 9) ዕለት ዕለት የምንታጠብበት/ከኀጢአት የምንነጻበት ነው። (1 ዮሐ. 1፡6-10)10) የሚዋጅ ደም ነው። (ገላ. 3፡13፣ ራዕ. 5፡9-10፣ ጴጥ. )…
  continue reading
 
"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 1) ለብዙዎች ኀጢአት የፈሰሰ ደም ነው 2) የአዲስ ኪዳን ደም ነው 3) ይቅርታን የሚያሰጥ ደም ነው 4) የሚያጸድቅ ደም ነው ለክፍል አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ሉቃ. 22፡20፣ ማቴ. 26፡28፣ ሮሜ 3፡24-25፣ ሮሜ 5፡9
  continue reading
 
"የመንፈስን ሰይፍ ያዙ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /ኤፌ. 6፡10-18/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ቆሮ. 10፡3-5፣ ማቴ. 4፡1-11/
  continue reading
 
"የኢየሱስ ስም ኃይል አለው!" በሚል ርዕስ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 3፡1-16 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 18፡18-20፣ ሐዋ. 2፡1-4
  continue reading
 
Loading …

מדריך עזר מהיר