תוכן מסופק על ידי DW. כל תוכן הפודקאסטים כולל פרקים, גרפיקה ותיאורי פודקאסטים מועלים ומסופקים ישירות על ידי DW או שותף פלטפורמת הפודקאסט שלהם. אם אתה מאמין שמישהו משתמש ביצירה שלך המוגנת בזכויות יוצרים ללא רשותך, אתה יכול לעקוב אחר התהליך המתואר כאן https://he.player.fm/legal.
Player FM - אפליקציית פודקאסט
התחל במצב לא מקוון עם האפליקציה Player FM !
התחל במצב לא מקוון עם האפליקציה Player FM !
የወጣቶች ዓለም | Deutsche Welle
סמן הכל כלא נצפה...
Manage series 3047753
תוכן מסופק על ידי DW. כל תוכן הפודקאסטים כולל פרקים, גרפיקה ותיאורי פודקאסטים מועלים ומסופקים ישירות על ידי DW או שותף פלטפורמת הפודקאסט שלהם. אם אתה מאמין שמישהו משתמש ביצירה שלך המוגנת בזכויות יוצרים ללא רשותך, אתה יכול לעקוב אחר התהליך המתואר כאן https://he.player.fm/legal.
የወጣቶች ክፍለ ጊዜ ነው።
…
continue reading
50 פרקים

Toate episoadele
×በዓለም ዙሪያ ያሉ ሴቶች በተለይ በጎርጎሮሲያኑ መጋቢት 8 ቀን በሚውለው ( የዓለም የሴቶች ቀን) - ስለ መብታቸው ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ያሰማሉ። በዓለም ላይ የሴቶችን መብት በሚመለከት ብዙ የተሻሻሉ ነገሮች ቢኖሩም እንደ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከሆነ አሁንም በአንድ አራተኛው የዓለማችን ክፍል የሴቶች መብት አደጋ ላይ ይገኛል።
በስደት ህይወት ለራሱም ሆነ ለሌሎች የስራ እድልን ፈጥሮ ወደ ሌላ የስኬት ምዕራፍ ስለማደግ የሚያማትረው ሙርቴሳ ፈይሶ ዓላማው በዚህም ለማብቃት አለመሆኑን ያስረዳል፡፡
በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ በርካታ ኢትዮጵያውያን በሚያዘወትሩት ኢስሊ መንደር አንድ ታዋቂ ምግብ ቤት አለ፡፡ ኢትዮጵያውያን ደንበኞቹን ቀዳሚ ትኩረት አድርጎ የኢትዮጵያ ምግቦችን በማቅረብ ላይ የሚሰራው ይህ ምግብ ቤት፤ ባለቤትነቱ አንድ ስደተኛ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው፡፡ ሙርቴሳ ሬስቶራንት ይሰኛል፡፡
መምህራን እውቀት የሚያስገበዩ ብቻ ሳይሆኑ ተማሪዎቻቸውን በጥሩም ሆነ በመጥፎ መቅረፅ የሚችሉ ናቸው። በትምህርት ዘመናችሁ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳደሩ ፤ ትዝ የሚሏችሁ መምህራን የትኞቹ ናቸው? ለምን? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት አጠያይቀናል።

1 በእናንተ ላይ አወንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳደሩ መምህራን የትኞቹ ናቸው? 10:00
10:00
הפעל מאוחר יותר
הפעל מאוחר יותר
רשימות
לייק
אהבתי10:00
መምህራን እውቀት የሚያስገበዩ ብቻ ሳይሆኑ ተማሪዎቻቸውን በጥሩም ሆነ በመጥፎ መቅረፅ የሚችሉ ናቸው። በትምህርት ዘመናችሁ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳደሩ ፤ ትዝ የሚሏችሁ መምህራን የትኞቹ ናቸው? ለምን? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት አጠያይቀናል።
በየዓመቱ በጎርጎሮሲያኑ የካቲት 13 ቀን የዓለም ሬዲዮ ቀን ይከበራል። በኢትዮጵያ የተደረገ እና በጥናት የተደገፈ ቁጥር ባይኖረንም ቢያንስ ዶይቸ ቬለ በወጣቶች ዓለም ዝግጅት ካነጋገራቸው አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ሬዲዮ በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው አይቀሬ ነገር እንደሆነ ገልፀውልናል።
በየዓመቱ በጎርጎሮሲያኑ የካቲት 13 ቀን የዓለም ሬዲዮ ቀን ይከበራል። ምንም እንኳን ወጣቶች የተለያዩ የማዳመጫ አማራጮችን ቢጠቀሙም ከትውልድ ትውልድ ተላልፎ አሁንም ሬዲዮ ተሰሚነቱ እጅግ ከፍተኛ ነው።
ጦርነት በትምህርት ሥርዓት እና በትምህርት ጥራት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንዳለው ግልፅ ነው። ተጽእኖው ምን ያህል ከፍተኛ ሊሆን እንደሚችል ደግሞ ብዙም ሳንርቅ በኢትዮጵያ አማራ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መመልከት ይቻላል። ይህ ዘገባ ጦርነት በተማሪዎች እና የትምህርት ስርዓቱ ላይ ስለሚያሳድረው የተለያዩ ተጽእኖዎች ላይ ያተኩራል።
ኤልያስ ይርዳው ይባላል ። ትውልድ እና ዕድገቱ ኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ነው ። ብዙዎች የሚያዉቁትም ኤልያስ ፋሪስ በሚለው መጠሪያ ነው። መጠሪያውን ያገኘው ካቋቋመው የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው። ዕድገቱ እና ትምህርቱ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ መሆኑን ይናገራል።
በኢትዮጵያ የሚካሔዱ ግጭቶች የአነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ጥሪት፣ ከግብዓት አቅራቢዎች እና ከደንበኞቻቸው የነበራቸውን ትሥሥር እየነጠቁ ነው። ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከፈጠሩት መሰል ተቋማት መካከል ጭርሱን የከሰሩ ቢኖሩም ጥቂት የማይባሉት ፈተናውን ለመቋቋም ይታትራሉ። ይሁንና አሁንም የብድር እጦት እና የግጭት ዳፋ ይፈትኗቸዋል

እዚህ ጀርመን ውስጥ አንድ አራተኛ የሚሆነው ወጣት ለድህነት የተጋለጠ መሆኑን በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት ያመለክታል። በተለይ ተማሪ ወጣቶችን ለድህነት የዳረገው ዋነኛ ምክንያት ለቤት ኪራይ የሚያወጡት ወጪ እንደሆነ ተጠቅሷል። ኢትዮጵያ ያሉ ወጣቶችስ ስለ ወጣቶች የኑሮ ሁኔታ ምን ይላሉ? በርካቶች በፁሁፍ እና በድምፅ አስተያየታቸውን አጋርተውናል።
በማድመጥ መማር የተሰኘው ዝግጅታችንን የሚከታተሉ አድማጮች በርግጠኝነት አብኤል ግርማን በድምጿ ይለይዩዋታል። በዲጂታል ግንዛቤ ላይ የሚያተኩረው የዚህ የዶይቸ ቬለ ድራማ ከዋና ገፀ ባህሪያትም አንዷ ናት። ከመምህርት እምነት ገፀ ባህሪ በስተ ጀርባ ያለችውን ወጣት እናስተዋውቃችሁ።
ምህረተ ተገኝ በህይወቷ ከባድ የሚባሉ ፈተናዎችን አሳልፋለች። ለተሻለ ህይወት ስትል በቤት ሰራተኛነት ለመስራት ወደ አረብ ሀገርም አቅንታ ነበር። በዚህ መሀል ብዙ ውጣ ውረዶችን ያሳለፈችው ወጣት ዛሬ በሁለት እግሯ መቆም ችላለች። በህይወቷ ስለገጠሟት ትልልቅ ፈተናዎች፣ ከነሱ የተማረችውን እና ለሌሎች የምትመክረው አላት
ברוכים הבאים אל Player FM!
Player FM סורק את האינטרנט עבור פודקאסטים באיכות גבוהה בשבילכם כדי שתהנו מהם כרגע. זה יישום הפודקאסט הטוב ביותר והוא עובד על אנדרואיד, iPhone ואינטרנט. הירשמו לסנכרון מנויים במכשירים שונים.